ከ US$1.99/በወር

ስለGoogle One ጥያቄዎች አለዎት? መልሶች አሉን።

የ አባልነት ጥቅማጥቅሞች

ከGoogle One ጋር የማገኛቸው የአባል ጥቅማጥቅሞች ምንድናቸው?

ጥቅማጥቅሞች እንደየአገሩ ይለያያሉ እና ሁልጊዜ ይቀያየራሉ፣ ስለዚህ የቅርብ ጊዜውን መረጃ ለማግኘት ወይም አባል ከሆኑ አንድ የGoogle ባለሙያን ለማናገር የGoogle One ድር ጣቢያውን ይመልከቱ። አንዳንድ የጥቅማጥቅሞች ምሳሌዎች የGoogle Play' ክሬዲቶችን እና በGoogle ፍለጋ ውስጥ በሚገኙ የተወሰኑ ሆቴሎች ላይ ተመራጭ ዋጋዎችን ያካትታሉ።

በGoogle One አባልነቴ የማገኘው የሆቴል ጥቅማጥቅሞች ምንድናቸው?

በGoogle One አማካኝነት በተመረጡ ሆቴሎች ላይ እስከ 40% የሚደርስ ቅናሽ ያገኛሉ። የሆቴል ጥቅማጥቅሞችዎን ለመጠቀም በGoogle One አባልነትዎ ወደ የGoogle መለያዎ ገብተው ሳለ ሆቴሎችን ይፈልጉ። ስለሆቴል ጥቅማጥቅሞች ተጨማሪ ይወቁ።

እየተሰሩ ያሉ ሌሎች ማናቸውም የአባል ጥቅማጥቅሞች አሉ?

አዎ! ሰፊ በሆነ የGoogle ምርቶች እና አገልግሎቶች ክልል ላይ ጥቅማጥቅሞችን ለአባላት ማቅረብ ላይ እየሰራን ነው። ይጠብቁን!

ስለአዲስ ጥቅማጥቅሞች ማሳወቂያ ለማግኘት በGoogle One ድር ጣቢያው ወይም መተግበሪያ ውስጥ ወደ ቅንብሮች ይሂዱና የኢሜይል ምርጫዎችዎን ያዘምኑ።

አሁንም ጥያቄዎች አለዎት? የእኛን የእገዛ ማዕከል ይመልከቱ።

አንዴ የGoogle One አባል ከሆኑ በኋላ ስለGoogle ምርቶች እና አገልግሎቶች (Google One ጨምሮ) ላሉ ጥያቄዎች መልስ መስጠት የሚችሉ ቀጥተኛ የGoogle ባለሙያዎች መዳረሻ ያገኛሉ።