ስለGoogle One ጥያቄዎች አለዎት? መልሶች አሉን።
ከፍተኛ የGoogle One ጥያቄዎች
በGoogle One እና በGoogle Drive መካከል ያለው ልዩነት ምንድነው?
Google Drive የማከማቻ አገልግሎት ነው። Google One በመላ Google Drive፣ Gmail እና Google ፎቶዎች ላይ የሚጠቀሙበትን ተጨማሪ ማከማቻ የሚሰጠዎት የደንበኝነት ምዝገባ ዕቅድ ነው። በተጨማሪም፣ በGoogle One አማካኝነት ተጨማሪ ጥቅማጥቅሞችን ማግኘትና አባልነትዎን ለቤተሰብዎ ማጋራት ይችላሉ።
የGoogle Drive አጠቃቀምዎ አይቀየርም፣ ስለዚህ ምንም ነገር ስለማጣት ወይም ማስተላለፍ መጨነቅ አያስፈልገዎትም።
Google One ከGoogle Drive፣ Gmail እና Google ፎቶዎች ጋር እንዴት እንደሚሰራ ላይ ተጨማሪ ይወቁ።

በGoogle One ደመና ማከማቻ እና ከእያንዳንዱ የGoogle መለያ ጋር አብሮ በሚመጣው የደመና ማከማቻ መካከል ያለው ልዩነት ምንድነው?
እያንዳንዱ የGoogle መለያ በመላ Google Drive፣ Gmail እና Google ፎቶዎች ላይ ከሚጋራ 15 ጊባ ማከማቻ ጋር ነው የሚመጣው። ወደ Google One ሲያሳድጉ በሚመርጡት ዕቅድ የሚወሰን ሆኖ ጠቅላላ ማከማቻዎ ወደ 100 ጊባ ወይም ከዚያ በላይ ይጨምራል። እንዲሁም ተጨማሪ የአባል ጥቅማጥቅሞችን እና የGoogle ባለሙያዎች ድጋፍ መዳረሻ ያገኛሉ - ሁሉም ለቤተሰብዎ ሊያጋሩት የሚችሉት። ከGoogle One ጋር ስለሚመጣ ማከማቻ ተጨማሪ ይወቁ።

አባል ካልሆንኩኝ እንዴት ነው Google Oneን መጠቀም የምችለው?
ለማን ነው የGoogle One አባልነቴን ማጋራት የምችለው?
Google Oneን እስከ 5 ለሚደርሱ ተጨማሪ የቤተሰብ አባላት (እርስዎን ጨምሮ በጠቅላላ 6) ያለምንም ተጨማሪ ወጪ ማጋራት ይችላሉ። አዲስ የቤተሰብ ቡድን ሲፈጥሩ ሌሎች የቤተሰብ አባላትን ማከል ወይም ማስውገድ ይችላሉ።
አስቀድመው በGoogle ላይ የቤተሰብ ቡድን አባል ከሆኑ የGoogle One ዕቅድዎን ለተቀረው ነባር ቡድንዎ ማጋራት ይችላሉ። የGoogle One አባልነትዎን ስለማጋራት ተጨማሪ ይወቅ።

ምንድነው ለቤተሰብ ቡድኔ የማጋራው? የተከማቹ ነገሮቼን ማየት ይችላሉ?
ሁሉንም የGoogle One ጥቅማጥቅሞችን ለቤተሰብ ቡድንዎ ማጋራት ይችላሉ — ምንም የግል ፋይሎችዎን ማጋራት ሳይኖርብዎ። የቤተሰብ አባላት ከGoogle One ዕቅድዎ ጋር አብሮ የሚመጣውን የማከማቻ ቦታ ይጋራሉ። ነገር ግን የቤተሰብ ቡድንዎ ከGoogle Drive፣ Gmail ወይም Google ፎቶዎች ሆነው ካላጋሩት በስተቀር ምን እንደሚያከማቹ ማየት አይችልም። የGoogle Drive ፋይሎችን ስለማጋራት ተጨማሪ ይወቁ።
ሁሉም የቤተሰብ አባላት እንዲሁም የGoogle ባለሙያዎች ድጋፍ እና የአባል ጥቅማጥቅሞች (በወላጆች ከሚተዳደሩ መለያዎች በስተቀር) ማግኘት ይችላሉ። አንዳንድ ጥቅማጥቅሞች በቡድንዎ ውስጥ ይገባኛል ላለው የመጀመሪያው ሰው ይሄዳሉ።

እንዴት ነው የGoogle One ዕቅድን መግዛት የምችለው?
ዕቅዱን በየGoogle One መተግበሪያው በኩል ለማግኘት ከታች ያሉትን ደረጃዎች ይከተሉ። እርስዎ እንዲሁም አንድ ዕቅድ ከGoogle One ድር ጣቢያው መግዛት ይችላሉ።

አሁንም ጥያቄዎች አለዎት? የእኛን የእገዛ ማዕከል ይመልከቱ።
አንዴ የGoogle One አባል ከሆኑ በኋላ ስለGoogle ምርቶች እና አገልግሎቶች (Google One ጨምሮ) ላሉ ጥያቄዎች መልስ መስጠት የሚችሉ ቀጥተኛ የGoogle ባለሙያዎች መዳረሻ ያገኛሉ።