ከ US$1.99/በወር

ስለGoogle One ጥያቄዎች አለዎት? መልሶች አሉን።

ደህንነት እና ግላዊነት

የእኔ ነገሮች Google One ላይ በጥንቃቄ ተይዘዋል?

ደህንነት ሁልጊዜ ቅድሚያ የምንሰጠው ነገር ነው። Google One ጨምሮ ሁሉም የGoogle አገልግሎቶች በዓለም ከላቁ የደህንነት መሠረተ-ልማቶች ውስጥ በአንዱ የተጠበቁ ናቸው። የእርስዎ ፋይሎች፣ ኢሜይሎች እና ፎቶዎች በጥንቃቄ አገልጋዮቻችን ላይ ይከማቻሉ። የበለጠ ለመረዳት

Google Oneን ለቤተሰቤ ካጋራሁት ይዘቴን ያዩታል?

አይ። የቤተሰብ ቡድንዎ የተከማቹ ነገሮችዎን መመልከት በተመለከተ አይጨነቁ – ለእነሱ ወስነው ካላጋሩ በስተቀር። ዕቅድዎን ስለማጋራት ተጨማሪ ይወቁ።

ከማንኛውም አገር ሆኜ ከVPN በGoogle One ጋር መገናኘት እችላለሁ?

በአሁኑ ጊዜ ከሚደገፉት ማናቸውም አገሮች ሆነው መገናኘት ይችላሉ። እዚህ የሚደገፉ አገሮች ዝርዝር ይመልከቱ።

ቪፒኤን ምንድነው? እንዴት ነው የሚሰራው?

መረጃዎን ከጠላፊዎች ለመጠበቅ VPN ወይም ምናባዊ የግል አውታረ መረብ የመስመር ላይ ግንኙነቱን ደህንነት ጠብቆ ያመሠጥረዋል። VPN እንዲሁም የአይፒ አድራሻዎን ለሚጎበኟቸው ጣቢያዎች ስውር ማድረግ እና የመስመር ላይ እንቅስቃሴዎን ለእርስዎ አውታረ መረብ አቅራቢ፣ አይኤስፒ ወይም አሰሪ ስውር ማድረግ የሚችል እንደመሆኑ መጠን የመስመር ላይ ግላዊነትዎን ለመጠበቅ ማገዝ ይችላል። የበለጠ ለመረዳት

2 ቴባ ወይም ከዚያ በላይ ዕቅድ ያላቸው የGoogle One አባላት ከGoogle One መተግበሪያው ሆነው VPNን ማንቃት ይችላሉ። የGoogle One መተግበሪያውን ለAndroid ከPlay መደብር ወይም ለiOS ከApp Store ወይም ለWindows ወይም Mac የዴስክቶፕ መተግበሪያውን ማውረድ ይችላሉ።

VPNን ማንቃት የምችለው እንዴት ነው?

ለAndroid ወይም iOS፦

  1. በእርስዎ የAndroid ወይም የiOS መሣሪያ ላይ የGoogle One መተግበሪያውን ይክፈቱ
  2. «ጥቅማጥቅሞች»ን መታ ያድርጉ
  3. ከ«በVPN የመስመር ላይ ጥበቃ» ስር «ዝርዝሮችን ይመልከቱ»ን መታ ያድርጉ
  4. ከ«VPNን ተጠቀም» ቀጥሎ ማብሪያ/ማጥፊያውን ያብሩት

ለWindows ወይም Mac፦

  1. Windows ወይም የMac የዴስክቶፕ መተግበሪያውን ያውርዱ እና ይጫኑ
  2. አንዴ ከተጫነ በኋላ VPNን ለማንቃት የዴስክቶፕ መተግበሪያውን ያስጀምሩትና መመሪያዎቹን ይከተሉ

አሁንም ጥያቄዎች አለዎት? የእኛን የእገዛ ማዕከል ይመልከቱ።

አንዴ የGoogle One አባል ከሆኑ በኋላ ስለGoogle ምርቶች እና አገልግሎቶች (Google One ጨምሮ) ላሉ ጥያቄዎች መልስ መስጠት የሚችሉ ቀጥተኛ የGoogle ባለሙያዎች መዳረሻ ያገኛሉ።