Google One የተለያዩ ዕቅዶችን ያቀርባል፣ ስለዚህ ለእርስዎ የሚስማማዎትን ማግኘት ይችላሉ። ዕቅዶች ከአገር አገር ይለያያሉ፣ ስለዚህ በአገርዎ ያለውን ዋጋ ይመልከቱ።

የእርስዎን የGoogle One ዕቅድ መምረጥና one.google.com ላይ በድር ጣቢያው በኩል መክፈል ወይም በGoogle One መተግበሪያው በኩል መክፈል ይችላሉ። ተቀባይነት ስላላቸው የክፍያ አይነቶች ተጨማሪ ይወቁ።

አይ፣ የGoogle One ዕቅድዎን በቤተሰብ ቡድንዎ ውስጥ ላለ ሰው ማጋራት ተጨማሪ ወጪ የለውም። ማጋራት ማከማቻን በአንድ የሂሳብ አከፋፈል ስር ያቃልላል፣ ይህም የGoogle One ጥቅማጥቅሞች መዳረሻ ለቤተሰብ ቡድንዎ ይሰጣል። ስለዕቅድ ማጋራት ተጨማሪ ይወቁ።

አዎ፣ በዓመታዊ እና ወርሃዊ የ100 ጊባ፣ የ200 ጊባ እና የ2 ቴባ ዕቅዶች ሒሳብ አከፋፈል መካከል መምረጥ ይችላሉ። ከፍ ላሉ የማከማቻ መጠኖች ወርሃዊ ሒሳብ አከፋፈል ብቻ ነው የሚገኘው።
ዓመታዊ የሒሳብ አከፋፈል ከመረጡ ጠቅላላው ወጪ ላይ ይቆጥባሉ። የዋጋ አሰጣጥ ዝርዝሮችን ይመልከቱ።
Google Oneን በአንድ አጋር ወይም ሌላ ኩባንያ በኩል ከሆነ ያገኙት አንዳንድ ገደቦች እንደሚተገበሩ ከግምት ውስጥ ያስገቡ።

አሁንም ጥያቄዎች አለዎት? የእኛን የእገዛ ማዕከል ይመልከቱ።
አንዴ የGoogle One አባል ከሆኑ በኋላ ስለGoogle ምርቶች እና አገልግሎቶች (Google One ጨምሮ) ላሉ ጥያቄዎች መልስ መስጠት የሚችሉ ቀጥተኛ የGoogle ባለሙያዎች መዳረሻ ያገኛሉ።