ከ US$1.99/በወር

ስለGoogle One ጥያቄዎች አለዎት? መልሶች አሉን።

የGoogle One መተግበሪያ

የማከማቻ ዕቅዴን ለማቀናበር የGoogle One መተግበሪያውን መጠቀም አለብኝ?

አይ። እንዲሁም ወደ የGoogle መለያዎ በመግባትና ወደ ድር ጣቢያው በመሄድ በዴስክቶፕ ላይ የማከማቻ ዕቅድዎን ማቀናበር ይችላሉ። በማንኛውም ጊዜ የእርስዎን ፋይሎች፣ መልዕክቶች እና ፎቶዎች በGoogle Drive፣ Gmail እና Google ፎቶዎች በኩል መድረስና ማጋራት ይችላሉ።

በእኔ መሣሪያ ላይ በGoogle One መተግበሪያ ምትኬ የሚቀመጥለት ምንድነው?

የGoogle One መተግበሪያን በስልክዎ ላይ ያሉ አስፈላጊ ነገሮችን ምትኬ ለማስቀመጥ መጠቀም ይችላሉ። በAndroid ላይ፣ Google One የእርስዎን ፎቶዎች፣ ቪዲዮዎች፣ እውቂያዎች፣ መልዕክቶች፣ ማስታወሻዎች እና ተጨማሪ ነገሮችን በራስ-ሰር ምትኬ ማስቀመጥ ይችላል። የiOS መተግበሪያው የእርስዎን ፎቶዎች፣ ቪዲዮዎች፣ እውቂያዎች ምትኬ ማስቀመጥ ይችላል።

አሁንም ጥያቄዎች አለዎት? የእኛን የእገዛ ማዕከል ይመልከቱ።

አንዴ የGoogle One አባል ከሆኑ በኋላ ስለGoogle ምርቶች እና አገልግሎቶች (Google One ጨምሮ) ላሉ ጥያቄዎች መልስ መስጠት የሚችሉ ቀጥተኛ የGoogle ባለሙያዎች መዳረሻ ያገኛሉ።