ከ US$1.99/በወር

ስለGoogle One ጥያቄዎች አለዎት? መልሶች አሉን።

Google ባለሙያዎች

የGoogle ባለሙያዎች ምንድናቸው? ምን አይነት ጥያቄዎችን ነው መመለስ የሚችሉት?

የGoogle ባለሙያዎች ስለGoogle ምርቶች እና አገልግሎቶች ላለዎት ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት በGoogle የሰለጠኑ ሰዎች ናቸው። በስህተት የሰረዙት ፋይል ወደነበረበት መመለስ ሆነ ከመስመር ውጭ ሲሆኑ Gmailን እንዴት እንደሚጠቀሙ ማወቅ የሚፈልጉት አንድ የGoogle ባለሙያ እርስዎን ለማገዝ ዝግጁ ነው። አንዴ መታ በማድረግ ብቻ በቀጥታ በGoogle One ጣቢያው እና በመተግበሪያው በኩል ከአንድ የGoogle ባለሙያ ጋር መገናኘት ይችላሉ።

ማስታወሻ፦ የGoogle ባለሙያዎች እንደ G Suite ስላሉ የንግድ ምርቶች ጥያቄዎች መልስ አይሰጡም።

የGoogle ባለሙያዎች በአገሬ ይገኛሉ?

Google One በሚገኝበት ቦታ ላይ ሁሉ የGoogle ባለሙያዎች ይገኛሉ፣ እና የድጋፍ ደረጃው በቋንቋው የሚወሰን ነው። ለሁሉም ጥያቄዎችዎ መልስ እንደሚያገኙ ለማረጋገጥ የGoogle ባለሙያዎች ቡድናችንን ማስፋፋት ላይ እየሰራን ነው።

አሁንም ጥያቄዎች አለዎት? የእኛን የእገዛ ማዕከል ይመልከቱ።

አንዴ የGoogle One አባል ከሆኑ በኋላ ስለGoogle ምርቶች እና አገልግሎቶች (Google One ጨምሮ) ላሉ ጥያቄዎች መልስ መስጠት የሚችሉ ቀጥተኛ የGoogle ባለሙያዎች መዳረሻ ያገኛሉ።

Google