ራጄሽ ኤስ — የጉዞ አፍቃሪ፣ አባዬ
100 ጊባ27 የቤተሰብ ጉዞዎች በመጀመሪያ ጥራት ካሉ ፎቶዎች ጋር
ሊላ ጂ — የመጫወቻ መደብር ባለቤት
100 ጊባየ4 ዓመታት ንድፎች፣ ዕቃ ቆጠራ እና ዕቅድ
ማርጋሬት ጄ — አርቲስት፣ እማዬ
100 ጊባየ9 ዓመታት ፕሮጀክቶች፣ ስዕሎች እና ፎቶዎች
ዩሪኮ ዜድ — ተጫዋች፣ የእንቅስቃሴ ነዳፊ
100 ጊባየ53 ሰዓታት የጨዋታ ቀረጻ፣ አሁንም በመጨመር ላይ
ከቪዲዮዎች ጀምሮ እስከ ሙዚቃ እና የወረቀት ስራ ያሉ ሁሉንም ነገሮች ያከማቹ፣ በዚህም ሁሉም ተደራሽ እና ለማጋራት ቀላል ናቸው። የእርስዎ ማከማቻ በመላ Google Drive፣ Gmail እና Google ፎቶዎች ላይ ይጋራል።
ስለቦታ ሳይጨነቁ የእርስዎን ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች በሙሉ ጥራት ያስቀምጧቸው። በGoogle ፎቶዎች አማካኝነት ምስሎችን በመጀመሪያ ጥራታቸው የሚያስቀምጡበት በቂ ቦታ አለ፣ ስለዚህ ትውስታዎችዎ ሁልጊዜ እንደ አዲስ ናቸው።
አስፈላጊ ፋይሎችዎ እና ትውስታዎችዎ በጥንቃቄ ደመናው ላይ መከማቸታቸውን አውቀው እፎይ ይበሉ። በተጨማሪም፣ በGoogle One መተግበሪያ ላይ አብሮ በተገነባው VPN አማካኝነት ተጨማሪ የጥበቃ ንብርብር ለማግኘት የመስመር ላይ እንቅስቃሴዎን ማመስጠር ይችላሉ። የበለጠ ለመረዳት።
በGoogle መደብር ላይ መሣሪያዎችን እና ተቀጥላዎችን ሲገዙ እስከ 10% የሚደርስ ተመላሽ በመደብር ክሬዲት ያግኙ።
*በተወሰኑ አገሮች ላይ ብቁ ለሆኑ የGoogle One ዕቅዶች እና አባላት። ሽልማቶች እንደ ዕቅዱ ሊለያዩ ይችላሉ። ገደቦች ተፈጻሚ ናቸው።
Google በደንብ የሚገባቸው ሰዎችን በቀጥታ ያግኙ። በእኛ ምርቶች እና አገልግሎቶች ላይ እገዛ ካስፈለገዎት የባለሙያዎች ቡድናችን እርስዎን ለማገዝ እዚሁ ለእርስዎ አሉ።
ራጄሽ
7 ጊባናንሲ
30 ጊባሶፊ
18 ጊባእስከ 5 ተጨማሪ የቤተሰብ አባላትን ወደ ዕቅድዎ ይጋብዙ እና ማከማቻን ለሁሉም ያቅልሉ። የቤተሰብ አባላት የግል ፋይሎችን፣ ኢሜይሎችን እና ፎቶዎችን ለማከማቸት የራሳቸውን ቦታ ያገኛሉ። በተጨማሪም፣ ሁሉም ሰው የGoogle Oneን ጥቅሞች መዳረሻ ያገኛል።