ከ US$1.99/በወር

Google ተሻጋሪ ድጋፍ እዚህ አለ

ስለፎቶዎች፣ Gmail ወይም ካርታዎች ይሁን ጥያቄዎች ያለዎት — እኛ አለንልዎት።

እርስዎ ከግምት ውስጥ በማስገባት የተነደፈ

የሚገናኙባቸው ተጨማሪ መንገዶች

የቀጥታ ውይይት፣ ኢሜይል ወይም የስልክ ጥሪ

በ23 ቋንቋዎች የሚገኝ

መልሶችን ለማግኘት የሚመርጡትን ቋንቋ ይምረጡ

ለፈጠነ ዋቢ

ያለፉ ጥያቄዎችን ከድጋፍ ታሪክ ጋር ይመልከቱ

የአባላት ምስክሮች

የGoogle One አባላት ምን እንደሚሉ እነሆ

 • ብሪታኒ

  «ቡድኑ የGoogle One ቤተሰብ ቅንብሮቼን ማሳየት ላይ በጣም አጋዥ ነበር፣ እና እንዴት የተገናኙ የGmail መለያዎቼን ለማከማቻ ዓላማዎች እንደማዋህድ አስተምሮኛል። አመሰግናለሁ!”

 • ጄምስ

  «ይህ ሰዓታት የሚወስድ መስሎኝ ነበር፣ ነገር ግን ወዲያውኑ ጥሪ ደረሰኝና ችግሬን በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ተፈታ።» ምርጥ አገልግሎት!»

 • ካሮል

  «አጥቂዎች መለያዬን ከተቆጣጠሩት በኋላ እንደገና ከቡድናችሁ ባገኘሁት እገዛ ዳግም መተንፈስ ችያለሁ። የGoogle ባለሙያው ቁጥጥር በፍጥነት መልሼ እንዳገኝ ረድቶኛል፣ እእና ይህ ዳግም እንዳይከሰት ራሴን ለመጠበቅ ምን ማድረግ እንደምችል አሳይቶኛል።»

 • ብራድሊ

  «የነበረኝ ችግር ቀላል አልነበረም፣ ነገር ግን የGoogle ባለሙያው ጊዜው ወስደው ሁሉንም አማራጮች እና ዘዴዎች አስሰዋል። መጨረሻ ላይ መላው የፎቶ አልበሜ ምትኬ በሙሉ ጥራት በጥንቃቄ ልናስቀምጥ ችለናል። አመሰግናለሁ!”

 • አሎን

  «የGoogle ባለሙያው የምትኬ እና ስምረት ባህሪውን እንዴት እንደምጠቀም አሳይቶኛል (መኖሩንም አላውቅም ነበር) እና የፎቶዎቼን ምትኬ ለማስቀመጥ እየተጠቀምኩበት ነው።»

መልሶች አስፈለገዎት?

የGoogle One አባል ይሁኑና ቡድናችንን ያነጋግሩ።

ከGoogle ተጨማሪ ለማግኘት አንድ አባልነት።

የሰፋ ማከማቻ፣ የባለሙያዎች መዳረሻ እና ተጨማሪ ነገሮች—ሁሉም ሊጋራ በሚችል አንድ ዕቅድ ውስጥ።